
ከ15960 በላይ ፕሮጀክትን አቅዶ የመፈፀም እና ፈጣን ምላሽ መስጠት የቻልንበት በጀት ዓመት ነው:: ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አጠቃላይ ህብረተሰቡን አወያይተን ከረዥም እና አጭር ጊዜ አንጻር ፈጣን ምላሽ የሚያስፈልጋቸውን ለይተን ምላሽ ሰጥተናል፡፡
ከአጭር ጊዜ አንጻር ለጤና ባለሞያዎች ከዲውቲና ከትርፍ ሰአት ክፍያ እንዲሁም ከትራንስፖርትና ከተቋማቸው ውጪ የህክምና አገልግሎት ማግኘት ጋር ተያይዞ ያለውንና የመምህራንን ጥያቄዎችን በተመሳሳይ ችግር የሚፈታ ፈጣን ምላሽ ሰጥተናል፡፡
ኑሮ ውድነትን ከማረጋጋት አንጻር ምርትን ለማቅረብና ምርታማነትን ለማሳደግ ገበያ ማእከላትን ለማስፋፋት እስከ 14 ቢሊዮን የሚጠጋ በጀት በመመደብ ዝቅተኛ ገቢ ያለውን ህብረተሰብ ድጎማ አድርገናል፡፡
ከዚህም ሌላ ብዙዎችን ከተረጂነት አላቀን ራሳቸውን እንዲችሉና ስራ እንዲፈጥሩ ማድረግ ችለናል፡፡
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/addisababacommunication
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.