
በበጀት ዓመቱ የቤት ልማትና ማስተላለፍን በተመለከት
በግለሰብ አልሚ 11,260 ቤቶች ::
በሪል እስቴት አልሚዎች 30,507 ቤቶች፣
በህብረተሰብ ተሳትፎ የታደሱ 8,786 ቤቶች፣
በመንግስት ለልማት ተነሺ የተሰሩ 5,176 ቤቶች፣
በአጠቃላይ በ2017 በጀት አመት 55,729 ቤቶች ተገንብተዋል ማስተላለፍ ተችሏል::
በህገ -ወጦች የተያዙ 453 የመንግስት ቤቶች እና 212 የጋራ መኖሪያ ቤቶች በድምሩ 665 ቤቶችን በማስለቀቅ ለሚገባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ማስተላለፍ ተችሏል፡፡
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/addisababacommunication
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.