
በበጀት ዓመቱ ገቢን በተመለከተ
በመዲናዋ ከ241.46 ቢሊዮን ብር ገቢ ለመሰብሰብ ታቅዶ ከ233 ቢሊዮን ብር በመሰብሰብ የእቅዱን 96.5% በመቶ መፈፀም የተቻለ ሲሆን ከባለፈው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር 83.3 ቢሊዮን ብር ወይም 57% እድገት አሳይቷል::
ባለፉት 11 ወራት ደረሰኝ ባለመስጠት በድምሩ 11,283 ያህል የተቀመጡ የግብይትና የታክስ ህጎችን ያላከበሩ ነጋዴዎች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ ተወስዷል፡፡
በገቢ አሰባሰቡ ሂደት ላይ በሌብነትና ብልሹ አሰራር በተለዩ 247 ሰራተኞች ላይ ህጋዊና አስተዳደራዊ እርምጃ ተወስዷል፡፡
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.