
የድህነት ቅነሳና ስራ እድል ፈጠራን በተመለከተ
በከተማችን ለሚገኙ ለ366,044 ስራ ፈላጊዎች ቋሚ የስራ እድል መፍጠር ተችሏል፡፡
በከተማ ግብርና ዘርፍ 40,230 በኢንዱስትሪ ዘርፍ 91,737 እና በአገልግሎት ዘርፍ 234,077
ለሴቶች የስራ እድል ፈጠራ 201,309
ለወጣቶች የስራ እድል ፈጠራ 290,360 ምሩቃን 52,866 የስራ እድል ተጠቃሚ ሆነዋል።
ተረጂነትን በማስቀረት ምርታማነት ለማሳደግ የልማታዊ ሴፍትኔት ሦስት ዓመት የሆናቸው የሁለተኛ ምእራፍ ተጠቃሚዎች የፋይናንስ ድጋፍ በማድረግና ስልጠና በመስጠት 31,002 የቤተሰብ ተወካዮች በማስመረቅ የራሳቸውን ገቢ የሚፈጥሩበት ቌሚ የስራ መስክ ማስገባት ችለናል፡፡
በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ምክንያት የሚጎዳ የህብረተሰብ ክፍል እንዳይኖር 130,135 በላይ በዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን የከተማችን ነዋሪዎችን ለቀጣይ ሶስት ዓመት የሚደግፍ ስራ በበጀት ዓመቱ አስጀምረናል፡፡
የቁጠባ ባህልን ለማሳደግ በተሰሩ ስራዎች 27,293 ኢንተርፕራይዞች 5,132,495,487 ብር ቁጠባ እንዲቆጥቡ ተደርጓል፡፡
ለኢንተርፕራይዞች ብድር በማመቻቸት 3,559,287,049 ብር ማበደር ተችሏል፡፡
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/addisababacommunication
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.