.png)
3ኛዉ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉበዔዉን ማካሄድ ጀመረ የጉባኤው አጀንዳዎች፦
የጉባኤው አጀንዳዎች፦
1. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርትና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ የትኩረት አቅጣጫዎች
2. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት የ2017 በጀት ዓመት የኦዲት ሪፖርትን ማድመጥ
3.የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍርድ ቤቶች የ2017 በጀት አመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ተወያይቶ ማጽደቅ
4. የአዲስ አበባ ከተማ አስፈጻሚ አካላትን ስልጣንና ተግባር እንደገና ለመወሰን የወጣውን አዋጅ ቁጥር 84/2016 ለማሻሻል የቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ ማጽደቅ
5. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 በጀት ረቂቅ አዋጅ ላይ በመወያየት ማጽደቅ
6. ልዩ ልዩ ሹመቶችን ማጽደቅ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.