.png)
ወጣቶች እና ህጻናት እንኳን ደስ አላችሁ !
በአዕምሮ እና በአካል የዳበረ ትውልድ ለመገንባት በሰጠነው ልዩ ትኩረት ዛሬ በ11 ክ/ከተማ ተመርቀው ለወጣት እና ህፃናት ክፍት ተደርጏል::
122 የስፖርት ማዘውተሪያዎዎች
1155 የህፃናት መጫወቻ ማዕከላት
ባለፋት 2 ዓመታት ደግሞ ለህፃናት መጫወቻ በድምሩ 3,789
ባለፉት 3 ዓመታት ደግሞ የስፖርት ማዘውተሪያ 1,530 ሥፍራዎችን ገንብተን ለአገልግሎት ክፍት ተደርጏል።
የዚህ ሥራ ውጤት ሰው ተኮር መሆናችንን ያስመሰከረ እና የገባነውን ምግ በተግባይ ለመፈፀማችን አንድ ማሳያ ነው።
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.