ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሕዝብ ተወካዮች...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ2017 ዓመተ ምህረት የእቅድ አፈፃፀም ከማቀረብ ባሻገር በፓርላማ ምድረ ግቢ በ #አረንጓዴዐሻራ መርሃ ግብር ችግኝ በመትከል ሁሉም ለዚህ አመት የተያዘውን ግብ ለማሳካት እንዲረባረብ ጥሪ አቅርበዋል።

While responding to questions from the House of People’s Representatives on the performance of the Ethiopian Year 2017 plan, Prime Minister Abiy Ahmed also planted #GreenLegacy seedlings on the parliamentary grounds and encouraged the public to remain committed to achieving this year’s targets.

#PMOEthiopia


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.