
ዛሬ ወንድሜን አሊኮ ዳንጎቴን ተቀብዬ አነጋግሬያለሁ። ለኢትዮጵያ ወሳኝ የሆኑ ፍላጎቶችን ለማሟላት የሚያስችሉ ስልታዊ የኢንቬስትመን መስኮች ላይ ውይይት አድርገናል። ትብብራችን ተጠናክሮ እንደሚቀጥል እምነቴ ነው።
I had the pleasure of welcoming my brother, Aliko Dangote, today. We held in-depth discussions on strategic investment areas aimed at addressing Ethiopia’s pressing needs. I look forward to our continued and strengthened cooperation.
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.