በአዲስ አበባ በ 11 ዱም ክፍለ ከተሞች " የላ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

በአዲስ አበባ በ 11 ዱም ክፍለ ከተሞች " የላቀ የጤና አገልግሎት ለሀገር ብልፅግና " በሚል መሪ ሀሳብ በተለያዩ ጤና ተቋማት የሚሰሩ የጤና ባለሙያዎች እና የዘርፉ ባለድርሻ አካላት ዉይይት ማካሄድ ጀምረዋል፡፡

ከለውጡ ማግሥት በተገኙ ስኬቶችና ያጋጠሙ ተግዳሮቶች እንዲሁም ከጤና ባለሙያዎች በሚጠበቀው ሚና ዙሪያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ዮሐንስ ጫላ የቪዲዮ ገለፃ ቀርቦ ውይይት በመደረግ ላይ እንደሚገኝ ተመላክቷል።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.