የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የስራ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማከናወን ጀምሯል::

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ የሚሰጡ ሲሆን በተጨማሪም ምክር ቤቱ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ የሚያጸድቅ ይሆናል::


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.