
3ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ምክርቤት 4ተኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤው ጀምሯል ።
በዕለቱ የሚኖሩት አጀንዳዎች :-
- 3ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ቃለ ጉባኤ ተወያይቶ ማፅደቅ
- ክብርት ከንቲባ ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራርያ ይሰጣሉ
- የከተማ አስተዳደሩ የ2017 በጀት ዓመት ተጨማሪ በጀት ላይ ተወያይቶ ማፀደቅ እንዲሁም ልዩ ልዩ ሽመቶች ተወያይቶ ያፀድቃሉ ተብሎ ይጠበቃል።
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.