
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን በዛሬው ዕለት ያካሄዳል
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤውን በዛሬው ዕለት ያካሂዳል።
ምክር ቤቱ በዓድዋ መታሰቢያ በሚገኘው የምክር ቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ በሚያካሄደው በዚህ ጉባኤው በከተማ አስተዳደሩ የዘጠኝ ወራት አፈፃፀም ሪፖርት እና በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ እንደሚወያይ ይጠበቃል።
"የትውልድ ድምፅ" የሆነው አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ጉባዔውን በሁሉም የሚዲያ አማራጮች በቀጥታ እንደሚያስተላልፍ እንገልፃለን።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/addisababacommunication
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.