.png)
ዛሬ የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ ሜሎኒን በሮም ፓላዞ ቺጊ አግኝቼ ውይይት አካሂደናል።
ውይይታችን በኢትዮጵያ እና ጣሊያን መካከል የሁለትዮሽ ትስስራችንን በማጠናከር ለአዲስ ኢንቬስትመንት እና የኢኮኖሚ ትብብር እድሎችን መፍጠር ላይ ያተኮረ ነበር።
የረጅም ዘመን ወዳጅነት ላይ በተመሠረተው የሁለቱ ሀገሮቻችንን ትብብር በተለያዩ መስኮች ይበልጥ ለማጠናከር የጋራ ፅኑ አቋማችንንም እንደገና አረጋግጠናል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.